Get Mystery Box with random crypto!

Selamawit Yohanes

የቴሌግራም ቻናል አርማ selamawity — Selamawit Yohanes S
የቴሌግራም ቻናል አርማ selamawity — Selamawit Yohanes
የሰርጥ አድራሻ: @selamawity
ምድቦች: ክሪፕቶ ምንዛሬዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K
የሰርጥ መግለጫ

Selamawit celebs

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-09 05:18:21 Kanadramas.com
1.7K views02:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 07:35:15 "የድሀ ፍቅር"
በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ,::
ክፍል 1
ቢኒያም እባላለው ተወልጄ ያደግሁት ስም የለውም ማለቴ አዲስ አበባ ሆኖ አስፓልት ዳር ትንሽዬ የሸራ ዳስ ውስጥ ነው አባቴን አላውቀውም እናቴ ነች ያሳደገችኝ ሌላም እንድ ወንድም አለኝ ናቲ ይባላል,ብቻ እናታችን እኛ እንዳንራብ የምትችለውን ሁሉ ታደርግልናለች ከሰው እኩል እንጂ ከሰው በታች ስትሆኑ ማየት አልፈልግም ትላለች ,

እናቴ ያገኝችውን ትሰራለች የፓላስቲክ ቤት ብትኖረንም እናቴ ተመላላሽ ሆቴል አንሶላ ማጠብና አልጋ ማንጠፍ ከዛ መልስ ደግሞ ተመላላሽ የሰው ቤት እንጅራ መጋገር ልብስ ማጠብ ትሰራለች ብቻ እረፍት የላትም እኔም ትንሽ ጠንከር ሰላልኩ ጫማ መጥረግ ማስቲካ ከረሚላ የሞባይል ካርድ እሽጣለው ብቻ ትንሽም ቢሆን አግዛታለው እናቴ ትምህርቴን በደንብ እንድማር ትፈልጋለች ,

በቃ ከሀብታም ልጅ እኩል አድርጋ ትልቅ ትምህርት ቤት አስገባችኝ እሷ እየለፋች ለኔ ለወር ለትምህርት ቤት ትከፍላለች የ 10ኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ነኝ ጎበዝ ስለሆንኩ ተማሪዎቹም አሰተማሪዎቹም ይወዱኛል ድህነቴ ትዝ አይላቸውም እኔም የእናቴን ምኞት ለማሳካት በርትቼ አጠናለው እማራለው በትርፍ ጊዜዬ እናቴን አግዛታለው ከትምህርት ቤት እምደተመለስክ የተቀዳደደ ሱሪዬን ለብሼ ወደ ስራ እሄዳለው እናቴን ማገዝ ግዴታዬ ስለሆነ,.

በትምህርት ቤታችን ውስጥ በጣም የዋህና ምስኪን ሜላት ናት አንዳንዴ ምሳ ስለማልቋጥር የሷን ምሳ አብረን እንበላለን ብቻ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ተቀራርበናል የኔ ማንነትና እሷ ግን በፍፀም አይገናኝም ሰማይና ምድር ነበር ነገር ግን በሁለታችን ልብ ውስጥ ፍቅር ተፈጠረ, እኔና ሜላት የፍቅር ግንኝነት ጀመርን እኔ የድሀ ልጅ ነኝ እሷ ግን የሀብታም ልጅ ነች በፍቅር ግን ሁለታችንም እኩል ነን ሀብታሞች,የሚገርመው ድህነቴን እያወቀች ለደቂቃ ተከፍታብኝ አታውቅም ሁሌም አብራኝ ነች የምንኖርበት የሸራ ቤት እንኳን ደብሯት አያውቅም ብቻ ሁለታችንም በፍቅር ክንፍ ብለናል,

የትምህርት ክፍላችን አንድ ስለሆነ በትምህርት በደረጃና በእውቀት ትንሽ በለጥ ስለምላት እረዳታለው እኔም የእናቴን አላማና ፍላጎት ለማሳካት በደንብ እየተማርኩ ነው አስረኛ ክፍልን ማትሪክ ተፈተንን,ሁለት ወር ክረምትን ሜላት ከቤት ብዙም መውጣት ስለማይፈቀድላት በሳምንት አንዴ እየተገናኝን ቀጠልን ተነፋፍቀን ስንገናኝ ደስ ይለኛል ሁለት ወር ክረምትን እኔ የቀን ስራ እየሰራሁ እናቴን ያንኑ ስራዋን እየሰራች ቤት ተከራየን ከዝናብ ብቻ የምታድን ትንሽዬ ቤት በ100 ብር አገኝንና እዛች ውስጥ መኖር ጀመርን አሁን ጎርፍ መጣ አልመጣ ሀሳብ የለም ብቻ ተመስገን ነው .

ሜላት ቤተሰቦቿ ሳያዬ ልብስም እቃም ታመጣለች የማይፈልጉትንም ታመጣልናለች ደስተኛ ባልሆንም እምቢ ማለት ግን አልፈልግም እምቢ ስል አንዳንዴ ሲከፋት ሰለማይ ነበር ዝም የምላት መድረስ አይቀር መስከረም ደረሰ የማትሪክ ውጤት መጣ,.......
ይቀጥላል
ከወደዱት ሼር እና ላይክ ያድርጉ
ቻናላችንን Join በማድረግ የዚህን ታሪክ ቀጣይ ክፍሎች ያንብቡ እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ታሪኮችን ቻናላች ላይ ያገኛሉ
//እናመሰግናለን//
መልካም ንባብ

....
2.3K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 07:33:04 የደሀ ልጅ ፍቅር ክፍል 1 ዛሬ ይጀምራል
1.8K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 23:00:45
የፋዝሌት ልጆች ክፍል 52

https://bit.ly/3vC4iU0
1.8K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 22:59:16
ፍልሰት ክፍል 13

https://bit.ly/3vEQgB3
1.7K views19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 21:05:03
ጣፋጭ በቀል ክፍል 11

https://bit.ly/3vzLO6E
1.7K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 18:34:22
ጣፋጭ በቀል ክፍል 10



https://bit.ly/3A3Fhnr
1.7K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:47:25
ልብ አንጠልጣዩ ድራማ!!

የፋዝሌት ልጆች ክፍል 51


https://bit.ly/3SntGGy
1.7K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:18:32
ውብ
1.6K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ