Get Mystery Box with random crypto!

NTX Crypto 💰

የቴሌግራም ቻናል አርማ ntx_crypto — NTX Crypto 💰
ርዕሶች ከሰርጥ:
Notcoin
Preton
Memefi
Аирдроп
Топ
Comment
Inbox
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @ntx_crypto
ምድቦች: ክሪፕቶ ምንዛሬዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.46K
የሰርጥ መግለጫ

The #1 source for crypto trading insights and news. One of few verified sources on telegram, join the community! Educational content
● Contact➽ Or @NTX_Adminbot

Ratings & Reviews

4.50

0 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-30 20:34:57
ሃምስተር መልቲ አካውንት ለምትጠቀሙ

ሃምስተር ኤርድሮፕ በብዙ ስልክ ከቻላቹ ካልቻላቹ በብዙ አፕ ብዙ አካውንት ከፍታቹ ስሩ ! ከቻላቹ እስከ 5 አካውንት ከፍታቹ ስሩ ።

በሳምንት 1 ሚልየን ፕሮፊት ፐር ሃወር ትደርሳላቹ ! 5 ሚልየን ፕሮፊት ፐር ሃወር ኖራቹ ማለት ነው

ግን አዲሶቹን በተቻላቹ መጠን እየገባቹ በኖርማልም ብዙ ደቂቃዎች Tap Tap አድርጉ አዲስ ስለሚሆን ብዙ ሰአት እና ቀናት የተጠቀማቹ መምሰል መቻል አለበት ።

አቫ ኮይን ሊጠናቀቅ ሲል ጀምረው ብዙ የሰበሰቡ ሰዎች እንዳልሰሩ ተቆጥሮ ተቀንሶባቸዋልና

አንዴ ከገባቹበት አይቀር እባካቹ በብዙ አካውንት ስሩ ! ቢያንስ በ5 አካውንት ሲም እየፈለጋቹ

Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
3.5K viewsʏᴏsɪ , edited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 20:16:32
ታፕስዋፕ ነገ ይጠናቀቃል ሲባል አንድ ወር ሲራዘም እስከ JULY 1 ስለተባለ እንጂ ከነሱ ምንም የተባለ ነገር ኖሮ አይደለም

አዎ አዲስ ታስኮች መጥተዋል ለነሱ ብለው + ማስተካከል ያለባቸው ነገርም ካለ ሊያራዝሙት ይችላሉ ሜይ ቢ 10 ቀን ወይም 15 ቀን እኛ ከመገመት ውጪ ማወቅ አንችልም

በተቃራኒው ደሞ ኮይን መሰብሰብ ተጠናቆ ታስኩን ለብቻም ሊያስኬዱ ይችላሉ ልክ እንደ አቫኮይን ማለት ነው

ስለዚ የሚሆነውን ጠብቀን እንመልከት ! ግን ፌክ ነው አሁንም የምትሉ ያ ስህተት ነው ምክንያቱም በቶን ስር ዋጋ እንደሚወጣለት ተረጋግጧልና !

አንድ ኤርድሮፕ ዋጋ ይፋ የሚደረግበትን ብሎክቼይን ወይም ኤክስቼንጅ ይፋ ካደረገ ያ ኤርድሮፕ 100% ለተጠቃሚዎቹ በተጠቀሙት ልክ መክፈሉ አይቀርም ።

Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
3.5K viewsʏᴏsɪ , edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 20:14:57
ታፕስዋፕ ነገ ይጠናቀቃል......ስንት ሰአት የሚለው አይታወቅም እስከ ነገ ማታ 6:00 ሰአት ድረስ ሊሰራ ይችላል

ታፕስዋፖች ግን እስካሁን ያሉት ነገር የለም !!

Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
3.8K viewsʏᴏsɪ , edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 19:29:05
Hamster daily cipher & Daily Combo?

የHamster Kombat ክሬተሮች ማነው ለጨዋታው ትኩረት የሰጠው እና ችግሩን ማነው በብቃት ሚያልፈው የሚለውን ለመመዘን የፈጠሩት game reward ነው።

ያ ማለት ppr ላይ ብቻ አንድ ሰው ትኩረት አርጎ በሚያገኘው coin እየገዛ ስለሄደ ብቻ መጨረሻ ላይ ሌሎች ሁሉንም mission አጠናቀው ከመጡ ጋ ተመሳሳይ ነገር አያገኝም።

ምንም እንኳን ppr ተመሳሳይ ቢኖረውም የhamster ክሬተሮች daily combo እና cipher program ያደረጉት ለዚ ነው አንዱን ከአንዱ ለመለየት አስተውላችሁ ከሆነ የተሻሻለው የhamster የፊት ገፅ ለዚ በቂ መረጃ ነው።

ቦቱ ይበልጥ በምትሰሩት daily activities ላይ እንዲመረኮዝ ተደርጓል ያ ማለት ppr 2M አላችሁ ማለት 1M ppr ካለው ሰው እና እያንዳንዱን የHamster daily reward ሳያሳልፍ የሰራ ከሆነ ሒሳቡ እኩል ይመጣል ማለት ነው።

Hamster አሁን ላይ 200M የሚጠጉ ተጫዋቾች አሉት ያማለት የአለም 2% ህዝብ ማለት ነው ከ hamster ፈጣሪዎች አንዱ አላማችን 1B ተጠቃሚ ማፍራት ነው ብሏል እና ለ1B ሊከፍሉ ነው?

እንደዛ አደለም 1B ተጠቃሚም ቢገባ እያንዳንዱ ተጫዋች ይበጠራል ያማለት 10ሺ ብር ቢኖራችሁ እና ለ20ሺ ሰዎች ማካፈል ብትፈልጉ ጨዋታ አዘጋጅታችሁ ባመጡት ውጤት መሰረት በየደረጃቸው ትሰጣላችሁ ማለት ነው።

  አንድ ነገር ካስተዋላችሁ 1M ppr ያለው ሰው ከ3ሰዐት በኋላ 3M ያገኛል ያማለት ከ24 ሰዐታት በኋላ 24M ማለት ነው እና እንደዛ ያገኘ አለ? የለም። 

Hamster ppr 1M ብትሆኑም በ24 ሰዐት ውስጥ 24M አይሰጣችሁም ያ ማለት ግን በአንድ ግልፅ ባለረጉት አመራጭ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ እሱም በ24 ሰዐታት ውስጥ 24M ለማግኘት ግዴታ በየ 3 ሰዐቱ እየገባችሁ claim ማረግ ያካልሆነ ግን በአንድ ቀን ውስጥ ppr 1M ቢኖራቹም እንኳን 24M አይሰጣችሁም ።

በእንድ ቀን 24 ሚሰጣችሁ ከሆነ Daily combo ለማግኘት coin ባላጠራችሁ ነበር! ግን እነሱም ይሄን ስለሚፈልጉ give and take አረጉት  ቦቱ Monetize የተደረገ ስለሆነ በአንድ አንድ  ሰዐት ከገባችሁ Hamster የተሻለ ጥቅም ያገኘል በዛ መሰረት ነው program የተደረገው።

ስለዚህ Ppr ምታሳድጉም ከሆነ Daily cipher daily reward daily combo ሊያመልጧቹ አይገባም ለppr እንደምትጨነቁ ሁሉ እነሱንም የግድ ለመስራት ሞክሩ ምክንያቱም መጨረሻ ላይ አሪፍ ውጤት አላቸው

Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
3.8K viewsᴇ ʙ ʀ 𝘰 , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 16:30:11
AVACOIN

Ava Task ክፍል በየጊዜው Update እየሆነ ነው ሁሉንም ታስኮች  እየተከታተላቹ እና እየሰራችሁ ነው?

አዲስ ታስኮች  ተጨምረዋል ቶሎ ቶሎ ወደ AVACOIN እየገባችሁ በሰዓቱ ለማጠናቀቅ እና የ$AVACN ቶከንህን ለማግኘት ሞክሩ!

እንዳያመልጣችሁ  በየቀኑ መግባታችሁን አረጋግጡ daily reward አለው መጨረሻ ላይ !


Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
4.4K viewsᴇ ʙ ʀ 𝘰 , 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 15:12:30
Today's Hamster Kombat Daily Combo

Legal
KYB
PR and Team
Tokenmics expert
Special
Telegram Leaders

Share ➽
@NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
4.8K viewsᴇ ʙ ʀ 𝘰 , 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 14:40:21
July ወር አብዛኞቹ airdrop list ይደረጋሉ!

Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
4.9K viewsʏᴏsɪ , edited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 13:33:37
ለፈገግታ

ለማንኛውም tapswap እየሰራችሁ
..?
4.9K viewsᴇ ʙ ʀ 𝘰 , 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 13:24:54
ብዞቻችሁ ስለ PEPE Mining Airdrop አሰራሩ እንዴት እንደሆነ #በComment እና #inbox ላይ እየጠየቃችሁ ነው።

ሰፊ ማብራሪያ ሰጥበታለሁ ጀምሩት

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5700445119 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5700445119
4.8K viewsᴇ ʙ ʀ 𝘰 , 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 13:14:11
CoinTelegraph እንደዘገበው ሃምስተር ኮምባት ለጊነስ ሪከርድ ፉክክር ውስጥ ነው!

Hamster Kombat በተጀመረ በሶስት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ከ22 ሚሊዮን በላይ subscriber በዩቲዩብ አጊንቷል ይህ በዓለም ትልቁ የዩቲዩብ ቻናል ከMrBeast የ subscribers figures በሂሳባዊ ስሌት ሲሰላ በልጧል


Share ➽ @NTX_Crypto    
Share ➽
@NTX_Crypto
4.5K viewsʏᴏsɪ , edited  10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ