Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 Crypto

የሰርጥ አድራሻ: @ethiocrypto_433
ምድቦች: ክሪፕቶ ምንዛሬዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 114.76K
የሰርጥ መግለጫ

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Ratings & Reviews

4.50

0 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-25 22:47:32
Notcoin እየጨመረ ነው

0.0155

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
24.1K viewsቴዎድሮስ, edited  19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 22:32:46
በ433 ክሪፕቶ ጥያቄ እና መልስ ያሸነፉ ሜምበሮች ሊንክ

1. Prick
2. Preton
3. pixel
4. Blum
5. Hot
6. Hamster
7. Memefi
8. BBQCOIN
9. YesCoin

ሁሉም ትልልቅ ኤርድሮፖች ናቸው ግቡላቸው
27.4K viewsAbđįmãdrįdištâ, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 22:05:10
Today's Daily Cipher Morse Code

FOMO

F ..-.
O - - -
M - -
O - - -

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
35.6K viewsYo| Full Force , edited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 20:03:18
Bybit አሁን ላይ Coinbaseን በመብለጥ የአለማችን ትልቁ ሁለተኛው #ኤክስቼንጅ መሆን ችሏል ። ከባይናንስ በመቀጠል !

Coinbase ከዚ ቀደም ከባይናንስ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በBybit ደረጃውን መነጠቁ ነው የተነገረው ።

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
46.6K viewsAbđįmãdrįdištâ, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 19:45:46
#Notcoin በቴሌግራም ገፃቸው "The great reset, the fresh start"

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
46.6K viewsቴዎድሮስ, edited  16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 19:30:41
በታፕስዋፕ ዙሪያ ዛሬ አዲስ መረጃ ይለቀቃል ተብሎ በስፋት ትላንት የተነገረ ቢሆንም እስካሁን ምንም አዲስ መረጃ አልተለቀቀም ።

አዲስ መረጃ ከተለቀቀ የምናደርሳቹ ይሆናል ።

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
46.7K viewsAbđįmãdrįdištâ, edited  16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 19:14:33
አለቀ የሰራቸውን ኤርድሮፕ ተማምኖ ይሆን ወይስ ከእኛ እንደ ተባለው በግብር ሊሸፈን

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
44.9K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ P𝖗ᴏᴍσтєr ⁷ , edited  16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 18:53:34
#Notcoin

Notcoin community በTelegram ገፃቸው እንደተናገሩት 210M በላይ Not Burn መደረጉን አስታውቀዋል ።

JUNE 16 ላይ Notcoin ከBot ማንቀሳቀስ ማቋሙ እና በሰዓቱ Claim ሳይደረጉ የቀሩ ቶከኖች ለ3 አላማ

1. የተወሰነው ለ Not coin Future plan
Hold ተደርጎል ።


2. የተወሰነ Stake አድገው ለነበሩ አባላት ተሰጥቷል


3. ቀሪው Burn ሆኗል


በአሁኑ ሰዓት ካለው Not token 94.18% የሚሆነው Not Token በተለያዩ ሰዎች ላይ ይገኛል ።

በተጨማሪ 1%Not token የሚሆነው በTelegram መስራች Pavel Durove እጅ ላይ ሲገኝ ፤ 5.82% የሚሆነው ደግሞ ለ Future development ሲባል በራሳቸው እጅ የተቀመጠ ነው ።

ይህን ያህል Not Burn መሆኑ ጥሩ ጎን አለው


እንደሚታወቀው የአንድ መገበያያ የመገዛት አቅም የሚጨምረው burn ሚደረግ የአቅርቦት መጠን ሲኖረው ነውና ይህ በክሪፕቶ ዓለም burning የምንለው ሂደት የቶክኑን የመገዛት አቅም የሚጨምር ክስተት ሊሆን ይችላል
::

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
46.1K viewsYo| Full Force , edited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 18:31:52 የእውነት ከልቤ ስነግራቹ ለሊንክ አይደለም + ቪዲዮውንም እንድታዩ አይደለም !

ቻናላችንን የተቀላቀላቹት ጊዜያቹን ሰውታቹ መረጃ ከማግኘቱ ባሻገር ገንዘብ ለማግኘት ነው

ስለዚ ይሄንን ኤርድሮፕ የጀመራቹ መልካም መጨረሻ ላይ 100% ታመሰግኑናላቹ ። የተረጋገጠ ትልቅ ኤርድሮፕ ነው በድጋሚ እንድትጀምሩት ለማሳሰብ እወዳለው ።

+ ሊንክ እንደ Blum ስለሆነ የጀመራቹ ላልጀመሩት እንዲጀምሩ አግዟቸው
46.6K viewsAbđįmãdrįdištâ, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-25 18:24:59
እመኑኝ በዚ ኤርድሮፕ ከ30ሺ ብር በላይ ትሰራላቹ

ይሄ ኤርድሮፕ የቴሌግራም ኤርድሮፕ አይደለም ፤ ይሄ ኤርድሮፕ ገና ከተጀመረ በ5 ቀናት ውስጥ 1.5 ሚልየን በላይ ተጠቃሚ አጊኝቷል ። ለምን ? ምክንያቱም ይሄ ኤርድሮፕ በIce open network ብሎክቼይን የሚደገፍ ነው !

እኔ ለሊንክ ብዬ አይደለም ሲጀመር አንድ ሰው ማክሲመም ከ25 ሰው በላይ ማስገባት አይችልም ።

ነገር ግን በቴሌግራም የምትሰሯቸው 3 ወይም 4 ኤርድሮፖች ተደምረው ሊሰጧቹ ከሚችሉት የተሻለ ሊሰጣቹ ይችላል ይህ ኤርድሮፕ ። ምክንያቱም እንዳልኳቹም ከምታስቡት በላይ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ።

ለአጠቃቀም ምቹ + በ24 ሰአታት አንዴ ክሊክ የሚደረግ ነው ! ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ቪዲዮውን ተመልክቶ ከኛ እኩል ቀናት የሆነውን ኤርድሮፕ ከአሁኑኑ መጀመር ይችላል

ለመመልከት

50.0K viewsAbđįmãdrįdištâ, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ