Get Mystery Box with random crypto!

ቀጣይ ስብሰባችን ሀዋሳ ሀዋሳን በቢትኮይን ቢዝነስ ምክንያት ለ 3ተኛ ጊዜ ደግመን የምንከትም | 🇪🇹 የ Bitcoin ገበያ

ቀጣይ ስብሰባችን ሀዋሳ ሀዋሳን በቢትኮይን ቢዝነስ ምክንያት ለ 3ተኛ ጊዜ ደግመን የምንከትምባት ይሆናል እስካሁን በዚ ቢዝነስ ምክንያት ከጎበኘናቸው ውቧና መልካምነት በብዛት የለመለከትንባት ከተማ ናት!! ሀዋሳዎች በድጋሚ እኛን ተማስተናገድ ሽር ጉድ ጀምሩ ቀጣይ የቢትኮይን የኦርደር ቤተሰቦቼ ስብሰባችን ሀዋሳ ላይ ከአዳዲስና ከነባር የኦርደር ቤተሰቦች ጋር ቀጣዩ ወር በቀን 5 ቀጠሮ ሀዋሳ…